Posts

Showing 1 - 12 of 12 Posts
ወቸ ጉድ
undefined min read

'ተዓምራዊ' የተባለው ከሞተች ሴት በተለገሰ ማሕጸን የተወለደው የመጀመሪያው ሕጻን ****************** ግሬስ ቤል በ30ዎቹ ዕድሜ ክልል ትገኛለች። የተወለደችው ያለ ማሕጸን ነው። ግሬስ እና የፍቅር አጋሯ ስቲቭ ፖዌል ....

አውሮፓ
ዜና
undefined min read

አሰለፍ ሚዲያ (የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም.)፡ - የስፔን ፖሊስ የሆቴል ክፍሎችን መያዣ ድረ-ገጽን በመጥለፍ የቅንጦት ክፍሎችን በአንድ ሳንቲም ብቻ የተከራየውን የ20 ዓመት ወጣት በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

ዜና
አፍሪካ
undefined min read

አሰለፍ ሚዲያ (የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም.)፡ - በኬንያ የጸረ ሽብርተኝነት ፖሊስ ይፋዊ መግለጫ የትዊተር ገጽ መረጃ መሰረት የጥቃቱ ሴራ የተቀነባበረው በእስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሲሆን፤ ከወራት ክትትል እና የስለላ...

ዜና
አፍሪካ
undefined min read

አሰለፍ ሚዲያ (የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም.)፡ - በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በጆሞ ኬንያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአቪዬሽን ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ከትናንት ጀምሮ የሀገር ውስጥ እና የውጭ አገር በረራዎች

ዜና
ኢትዮጵያ
undefined min read

ኤርትራ ተጥሎባት የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን ተከትሎ ሠራዊቷን መልሳ በማጠናከር በአካባቢው በተለይም በኢትዮጵያ መረጋጋት እንዳይኖር እያደረገች ነው ሲል አንድ የአሜሪካ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሪፖርት አመለከተ።

ኢትዮጵያ
አፍሪካ
ምጣኔ ሐብትና ቢዝነስ
undefined min read

ረቂቅ አዋጁ ለ65 ዓመታት በውጭ ዜጎች ላይ ለተጣለው የመኖሪያ ቤት ባለመብትነት መብት ክልከላ መሠረት ሆኖ የቆየውን የፍትሀ-ብሔር ሕግ "ስርነቀል በሆነ መልኩ የሚቀይር እና የሚተካ" መሆኑን በማብራሪያው ላይ ሰፍሯል።

ኢትዮጵያ
አፍሪካ
undefined min read

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ ለናይል ተፋሰስ ሀገራት አዲስ የትብብር ምዕራፍ የሚከፍት ነው ሲሉ የውሃ ሀብቶች ከፍተኛ ተመራማሪ ኢንጂነር ጌቱ ቢፍቱ ገለጹ።