ማሕበራዊundefined min readየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ላይ “ጊዜያዊ ዕገዳ” አሳለፈየፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ላይ “ጊዜያዊ ዕገዳ” አሳለፈ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል ማንበብ ይቀጥሉ
ወቸ ጉድundefined min read'ተዓምራዊ' የተባለው ከሞተች ሴት በተለገሰ ማሕጸን የተወለደው የመጀመሪያው ሕጻን'ተዓምራዊ' የተባለው ከሞተች ሴት በተለገሰ ማሕጸን የተወለደው የመጀመሪያው ሕጻን ****************** ግሬስ ቤል በ30ዎቹ ዕድሜ ክልል ትገኛለች። የተወለደችው ያለ ማሕጸን ነው። ግሬስ እና የፍቅር አጋሯ ስቲቭ ፖዌል ....ማንበብ ይቀጥሉ
undefined min read“በተራራና በጅረት የነበረውን ወታደራዊ ስልጠና አሁን ላይ ወደ ባሕር ቀይረነዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)“በተራራና በጅረት የነበረውን ወታደራዊ ስልጠና አሁን ላይ ወደ ባሕር ቀይረነዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ማንበብ ይቀጥሉ
አውሮፓዜናundefined min readየስፔን ፖሊስ ቅንጡ ሆቴሎችን በአንድ ሳንቲም የተከራየውን የሳይበር ጠላፊ በቁጥጥር አዋለአሰለፍ ሚዲያ (የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም.)፡ - የስፔን ፖሊስ የሆቴል ክፍሎችን መያዣ ድረ-ገጽን በመጥለፍ የቅንጦት ክፍሎችን በአንድ ሳንቲም ብቻ የተከራየውን የ20 ዓመት ወጣት በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል። ማንበብ ይቀጥሉ
undefined min readኬንያ በረመዳን ወቅት በናይሮቢ ሊፈጸም የነበረ የአልሸባብ ጥቃትን አከሸፈችአሰለፍ ሚዲያ (የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም.)፡ - በኬንያ የጸረ ሽብርተኝነት ፖሊስ ይፋዊ መግለጫ የትዊተር ገጽ መረጃ መሰረት የጥቃቱ ሴራ የተቀነባበረው በእስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሲሆን፤ ከወራት ክትትል እና የስለላ... ማንበብ ይቀጥሉ
undefined min readበኬንያ በአቪዬሽን ሰራተኞች ሥራ ማቆም አድማ ምክንያት የአየር ትራንስፖርት ተስተጓጎለአሰለፍ ሚዲያ (የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም.)፡ - በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በጆሞ ኬንያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአቪዬሽን ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ከትናንት ጀምሮ የሀገር ውስጥ እና የውጭ አገር በረራዎች ማንበብ ይቀጥሉ
undefined min readግብፅ እና ኬንያ የአባይን ወንዝ ለመጠበቅ በጋራ ትብብር እንደሚሰሩ አስታወቁአሰለፍ ሚዲያ (የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም.)፡ -ግብፅ እና ኬንያ በናይል ተፋሰስ ጉዳዮች ላይ የበለጠ ትብብር ለማድረግ ቃል መግባታቸውን የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት ገልጿል።ማንበብ ይቀጥሉ
undefined min readኤርትራ ሠራዊቷን በአስቸኳይ ከግዛቷ እንድታስወጣ እና ለድርድር ዝግጁ እንድትሆን ኢትዮጵያ ጠየቀችኤርትራ ተጥሎባት የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን ተከትሎ ሠራዊቷን መልሳ በማጠናከር በአካባቢው በተለይም በኢትዮጵያ መረጋጋት እንዳይኖር እያደረገች ነው ሲል አንድ የአሜሪካ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ሪፖርት አመለከተ። ማንበብ ይቀጥሉ
undefined min readየውጭ ዜጎች በሊዝ የቤት እና የመሬት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ምን ይዟል?ረቂቅ አዋጁ ለ65 ዓመታት በውጭ ዜጎች ላይ ለተጣለው የመኖሪያ ቤት ባለመብትነት መብት ክልከላ መሠረት ሆኖ የቆየውን የፍትሀ-ብሔር ሕግ "ስርነቀል በሆነ መልኩ የሚቀይር እና የሚተካ" መሆኑን በማብራሪያው ላይ ሰፍሯል።ማንበብ ይቀጥሉ
No image availableምጣኔ ሐብትና ቢዝነስአፍሪካኢትዮጵያundefined min readየውጭ ሀገር ተጓዦች ማግኘት የሚችሉት የውጭ ምንዛሪ መጠን በእጥፍ አደገማንበብ ይቀጥሉ
undefined min readየህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለናይል ተፋሰስ ሀገራት አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል - ኢንጂነር ጌቱ ቢፍቱየታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ ለናይል ተፋሰስ ሀገራት አዲስ የትብብር ምዕራፍ የሚከፍት ነው ሲሉ የውሃ ሀብቶች ከፍተኛ ተመራማሪ ኢንጂነር ጌቱ ቢፍቱ ገለጹ።ማንበብ ይቀጥሉ